መዝሙር እና መዝሙሮቻችን [Mäzmur and our hymns]
ይህ ዝግችት በመዝሙሮቻችን ይዘት ላይ ያተኩራል፡፡ወቅቱ በየናስ ጎርፌ ‹‹ቤተ ያጣው ቤተኛ›› ላይ ያተኮረ ቢመስልም እኔ ግን በዚህ ዝግጅቴ ክርስትያናዊ መዝሙሮች ላይ በማተኮር በዘመነ ቀዳማዊ ሐይለ ሥላሴ፣በዘመነ ፕሬዝደንት መንግሥቱ ሀይለ ማሪያም እና አሁን ከይዘት አኩዋያ የያዙትን አቅጣጫ እፈትሻለሁ፤ይህንንም በሦስት ከፍዬ ከምንሥርተን እንለፍ መፅሐፌ በመነሳት ወደ እናንተ አደርሳለሁ፡፡
Sime Tadesse channel (publ. in 2017, 4 parts)
part 2:
part 3:
part 4: